🙋 እንኳን ወደ ⛪ አላዶር ሚድያ / Alador Media ⛪ መንፈሳዊ የ ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ።ይህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና አስደናቂ የእግዚአብሔር ቃል የሚቀርብበት እንዲሁም ወቅታዊና አከራካሪ የሆኑ መንፈሳዊ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት መንፈሳዊ የ ዩቲዩብ ቻናል ነው።
በዚህ ቻናል
#የእግዚአብሔር ክብል ይገለጥበታል
#መንፈሳዊ ትምህርቶች ይሰጥበታል
#የመንፈስ አሰራርና የሰይጣን ተንኮል ይገለጣል
#የኦርቶዶክስ_መዝሙር ይለቀቅበታል
#የአለም_አፈጣጠር በግሩም ትንታኔ ይቀርባል
ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ መንፈሳዊ ቤተሰብ ይሁኑ። በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ቪድዮዎች Like, Share በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልዎን ሚና ይጫወቱ ።
ስለምትደግፉንና አብራችሁን ስለሆናችሁ በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን ።
የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
👉 Don’t forget to like, share, comment, and subscribe.