ወ/ሮ ሸዋዬ ዘለቀ የንጉስ ሀ/ስላሴ የልጅ ልጅ ናቸዉ በጣም አሳዛኝ ብዙ ታሪክ አላቸዉ ለ25 አመት በአስም በሽታ እየተሰቃዩ ይገኛሉ ጧሪ የላቸዉም ድጋፍ የሚደርግላቸዉ ሰዉ ያስፈልጋቸዋል መነን ስድስት ኪሎ አካባቢ የሚኖሩ ሲሆን ወንድማቸዉ ድጋፍ ያደርግላቸዉ የኘበረ ሲሆን አሁን የት እንዳለ አያዉቁም ማግኘትም ይፈልጋሉ::
Subscribe- https://www.youtube.com/channel/UCDqEMqGIDmlrVQCf2Tpg8tQ
More Video- https://www.youtube.com/watch?v=6hsFFTUMbIo&t=2s
#YegirEsat
#Ethiopianmovies
#BetesebTube