MENU

Fun & Interesting

አውሮኘላኑ ሲያርፍ ጠላፊው ውስጥ የለም። አየር ላይ እንዴት ተሰወረ?

Video Not Working? Fix It Now

2 መቶ ሺህ ዶላር በካሽ እፈልጋለሁ፡፡ አራት ፓራሹቶች ይዘጋጁልኝ፡፡ ሲያትል ከማረፋችን በፊት የአውሮፕላን ነዳጅ የጫኑ መኪኖች አየር ማረፊያ ቆመው ይጠብቁኝ፡፡ ይህ ቀልድ አይደለም፡፡ ካልሆነ ሁላችንም አየር ላይ እንጋያለን፡፡ ከጠላፊው ንግግር የተወሰደ

Comment