MENU

Fun & Interesting

ልጅ ለምን እንቢ አለሽ? ልቅ የግብረ ስጋ ግንኙነትና አጋንንት| የስለት ልጅ ምንድን ነው? |Manyazewal Eshetu podcast Ep.87| ተክሉ በዓል

Manyazewal Eshetu 26,130 2 weeks ago
Video Not Working? Fix It Now

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሰማኒያ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ​⁠ ከዶከተር አብርሃም አምሃ ጋር ጥልቅ የሆነ ውይይት ያደርጋል::ማህፀንን አጋንንት ለምን ይፈልጋሉ? ፖስት ቢል እና አጋንንት ስራቸው? ሴት እና መንፈሳዊነት? የስለት ልጅ ምንድን ነው? ክህደት? እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ይደርጋል:: የተክሉ በዓል youtube ቻነል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Sementu8

Comment