MENU

Fun & Interesting

እነዚህን ስልቶች ለተንኮል እንዳትጠቀም! አንተን ከማሰብና ከመናፈቅ ውጪ ሌላ ሰው አታስብም She will think about you nonstop AMALAY

AMALAY አማላይ 10,593 10 months ago
Video Not Working? Fix It Now

She'll THINK about you 24/7 አንድ ሰው ቀንና ሌሊት እንዲያስብህ የማድረግን ምስጢር ማወቅ ትፈልጋለህ? እነዚህ ስልቶች እንደማንኛውም የተለመዱ ስልቶች ሳይሆኑ አንተን በጣም አስደሳች እና የማትረሳ በማድረግ ሰዎችን በተፈጠሮ ወደአንተ እንዲሳቡና ከተለያያችሁ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንኳን ስላንተ እንዲያስቡ የሚያደርጉ የተጠኑና የተረጋገጡ ስልቶች ናቸው እነዚህን ካደረክ በየደይቃው ታስታውስሀለች She will think about you nonstop How to make someone think about you non stop @amalays  About this channel: this channel publishes educational videos like attraction, confidence, motivational, inspiration, relationship, relationship tips, love, dating. Amalay videos to watch ይሄንን ከተረዳህ ሴት ልጅ እንድትወድህ እና እንድታሳድድህ ማድረግ ትችላለህ | AMALAY | አማላይ | yod house | Ethiopia https://youtu.be/qFC4UeD0jO8 እንዴት ነው ሴቶችን ማዋራት ያለብህ How to talk to Girls Amalay | አማላይ | yod house | Ethiopia https://youtu.be/aU-SfGyCEd0 መሠረታዊ ሴቶችን ማማለያና መሳቢያ መንገድ AMALAY አማላይ | shanta | Ethiopia https://youtu.be/zOFzGgDEEdc #amalay #አማላይ #የፍቅርቀጠሮ #dating #relationship #datingadvice #datingtips #ethiopia #habesha

Comment