የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ የመጀመሪያዪቱ መልእክት ተከታታይ ትምህርት በየሳምንቱ ረቡዕ በ ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ይሰጣል ይህ የመጀመሪያው ክፍል ነው