MENU

Fun & Interesting

የተሰወረው የኢትዮጵያ ብርሃን| የተረሳው የአባቶቻችን ጥበብ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.55 | ራፋቱኤል | @rafatoel

Manyazewal Eshetu 143,711 6 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሀምሳ ሀምሳ አምስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከራፋቱኤል ( @rafatoel ) ጋር ስለ ተሰወሩ የፒራሚድ ከተሞች: ስለጥንታዊው የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጥበብ : ስለ ተዘነጉ ማህበረሰባዊ ባህሎች ተወያይተዋል::

Comment