የእናቴ እና የአክስቴን ህይወት የቀጠፈው የአባቴ ታሪክ | ወንድሜን የኢትዮጵያ ህዝብ ከእገታው ያድንልኝ | አንተነህ ጥላሁን | እንተንፍስ #45
እናቱን እና አክስቱን ህይወት ለንብረት ብሎ የቀጠፈው አባቱ ነው::ህይወቱ ከእዛን ቀን ጀምሮ ተበላሸ::ወንድሙ እና እሱ ወደ ማደጎ ገቡ::አሁን ደግሞ ወንድሙ ታግቶበታል::ህይወቱ በጣም ያሳዝናል::
1000323508449
Anteneh Tilahun
0977192278