ይህ ፕሮግራም በተለይ የካንሰር ህሙማን እና ቤተሰቦቻቸው ትክክለኛውን መረጃ ከትክክለኛው ባለሙያ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።በርግጥ ሁላችሁም ብትከታተሉት ብዙ ታተርፋላችሁ ፋይዳ አለው!