ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሒም በሰዓታቸው ለቅርብ ሰዎች እንጂ ጨርሶ መነገር ስለማይኖርባቸው ጉዳዮች እያነሳሱ፣ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነሕያ ዝግጅቱ ምሉዕ ሰው የመኾንን ምስጢራት እያጋራን የሚቆይ ሲኾን በመዲና ሠማይ ሥር የምንቆየው ደግሞ በርካቶችን በነሺዳ ሥራዎቻቸው የመዲናን ናፍቆት ሲዘሩ ከቆዩትና በቅርቡ ጦይባ ደርሰው ከተመለሱት ሙንሺድ ተውፊቅ ዩሱፍና ሙንሺድ ኢምራን ጣሂር ጋር ይሆናል።
እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በእስቲግፋር ምሽቱን ከእኛ ጋር
እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
ኸሚስ ምሽትን ለማግኘት [
• ኸሚስ ምሽት ]
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
YouTube👉
/ @minbertv1
Facebook👉
https://www.facebook.com/minbertv/
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/