ሳውዲ አረቢያ ላይ ከሚወራው የድነግል ማርያም ተአምር እንደቀጠለ ነው። በዛሬው የምስክርነት ታሪክ ባለፈው ከቀረበው የቀጠለ ክፍል ሁለት አስደማሚ ታሪክ እንዲሁም ለሳውዲ ሴት የነበረው መገለጥና በስዕሏ የተሠራውን ተአምር በተመለከተ ተካቶበታል። እንድትመለከቱት ጋብዣችኋለሁ። እንደተለመደው ሰብስክራይብ ማድረጋችሁንና የደወል ምልክቷን መጫናችሁን እንዳትረሱ በማስታወስ ነው።