MENU

Fun & Interesting

‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ

Paulos Fekadu 34,165 4 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ጥንተ አብሶ የአዳም ኀጢአት በሰው ዘር ሁሉ ላይ አበሳ (ኀጢአተኛነትን ሳይሆን ሞትን) ማምጣቱን ያስተምራል። ስለዚህ ሰዎች ኀጢአተኛ የሚሆኑት ኀጢአት በማድረግ እንጂ በመወለድ አይደለም። የውርስ ኀጢአት አስተምህሮ ግን በአዳም ውስጥ ኀጢአት በማድረጋቸው ሰዎች ሁሉ ሲወለዱ ኀጢአተኛ መሆናቸውን ያስተምራል። ጥንተ አብሶ የምሥራቅ ቤ/ክ (የኦርቶዶክሳውያን) አስተምህሮ ሲሆን፣ የውርስ ኀጢአት የምዕራብ ቤ/ክ (የካቶሊካውያንና የወንጌላውያን) ነው። የሁለቱ አንድነትና ልዩነት ምን ይመስላል? መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረታቸውስ?

Comment