MENU

Fun & Interesting

🔴 እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበር ዘፍ. ፴፱፥፪ | በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም | በመምህር ብርሃን አድማስ @seatatmedia7779

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media 17,840 lượt xem 1 month ago
Video Not Working? Fix It Now

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Comment