የአቋቋም ትምህርት ፲፫፡ መልክአ ኢየሱስ፡- ለዝክረ ስምከ፣ለመትከፍትከ፣ ለአእጋሪከና እምኵሉ ይኄይስ ሙራደ ዜማ፡ የአብነት ትምህርቶችን የሚማሩበት ልዩ ቻናል፤ ቻናሉን Subscribe እና Like በማድረግ እንዲሁም Comment በመስጠት የበኩልዎትን አስተዋጽዖ ያድርጉልን፡፡