ይህ ቪዲዮ የሚያወራው አንዲት የሃያ ሁለት አመት ወጣት በጥርሷ ምክንያት ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ ራሷን ለማጥፋት ሙከራ ያደረገች ሲሆን ዛሬ ግን በያኔት ዴንታል ክሊኒክ ተገኝታ የልጅነት ፈገግታዋን በመመለስና ስራ በመስጠት ህይወቷን ወደ ተሻለ ምዕራፍ አሸጋግረንላታል