ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከጠበቃ ሊያ ተፈራ @lawyerliyaterefe ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ ትዳር እና የፍቅር ህይወት፣ ስለ ፍቺ እንዲሁም ስል ህግ ጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል።