MENU

Fun & Interesting

ስለ ቃልኪዳን ጥበቡ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የገጠማት አሳዛኝ ነገር | The Mysterious Secrets of Kalkidan Tibebu

Video Not Working? Fix It Now

🔥 This video dives into the story of Ethiopian actress Kalkidan Tibebu, 🔥 exploring five key secrets about her life and career. From her beginnings in modeling and advertisements to her memorable performances in movies like Kedemena Belay, Des Yemil Sikay, and Tizta, we uncover her journey. We address her previous marriage to actor Tariku Birhanu Baba and her period of absence from the media following his passing, as well as her joyful return to acting. We'll also highlight her special bond with her mother, Zinash Wube, and the exciting announcement about her first Ethiopian music album. Stay tuned to the end for exclusive details about Kalkidan's life. 🔥ስለ ተወዳጇ አርቲስት ቃልኪዳን ጥበቡ ያልተሰሙ 5 ምስጢሮች! 🔥 በሞዴሊንግ ስራ ወደ ኪነጥበቡ ዓለም ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ ከደመና በላይ ፣ ደስ የሚል ስቃይ ፣ ትዝታ እና በሌሎች የአማርኛ ፊልሞች ላይ እስከመሳተፍ ያደረሳት ጉዞዋ በዚህ ቪዲዮ ተዳሷል። ከአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ባባ ጋር የነበራት የቀድሞ ትዳሯ እና ከእልፈቱ በኋላ ከሚዲያው የጠፋችበት ምክንያት እንዲሁም በቅርቡ ተመልሳ ፊልሞች ላይ መሳተፍ ስለመጀመሯ እነግራችኋለን። በተጨማሪም ከእናቷ ድምፃዊት ዝናሽ ውቤ ጋር ያላትን የተለየ ግንኙነት እና በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ልትለቅ ስለመሆኗ ከቅርብ ሰዎች የደረሰን መረጃ አለ። እኚህን እና ሌሎችንም በርካታ ነገሮች ለማድመጥ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተላሉ። #KalkidanTibebu #EthiopianCelebrity #PersonalStory #Inspiration #EthiopianEntertainment

Comment