MENU

Fun & Interesting

በቅድስ አርሴማ ፀበል የወጣለት እባብ እና ሰይፉ ያደረገው

Video Not Working? Fix It Now

ገብር ኄር ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ገብር ኄር ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ። ይሄ ገብር ኄር ሚዲያ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር መንፈሳዊ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ገዳማትና እና አድባራትን እናስተዊውቃለን የተለያዩ ገዳማት ላይ መንፈሳዊ ጉዞወችን እናዘጋጃለን ከእኛ ጋር ለመጓዝ ወይም አስተያየት ለመስጠት 0912016580/ 0909565700 ደዉሉ ሰብስክራብ ስላደረጉ እናመሰግናለን ገብር ኄር ሚዲያ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ገብር ኄር ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ 0912016580/0909565700

Comment