ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
Empress Zewditu Menelik Biography | የንግሥት ዘውዲቱ አጭር የህይወት ታሪክ
#SUBSCRIBE# For More Similar Videos!
ንግስተ ነገስት ዘውዲቱን ብዙዎች ምስኪንዋ ንግስት እያሉ ይጠሯቸዋል፡፡ ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ ምኒልክ አለም አቀፍ እውቅና ያገኙ የመጀመርያዋ ሴት አፍሪካዊ መሪ-ንግስት ናቸው፡፡ ግርማዊት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ለዳግማዊ ምኒልክ ሦስተኛ ልጅ ሲሆኑ ከልጅ ኢያሱ ቀጥለው መኳንንትና ሕዝቡ መክሮና ዘክሮ በምርጫ በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የተቀመጡ ብቸኛዋ ንግሥት ናቸው።