በሀኪሞች የ4 ወር እርጉዝ መሆኑን የተነገረውን ወንድ አግኝተን አወራነው!! - ሚስቴ ታረግዛለች ብዬ ስጠብቅ እራሴ አርግዤው አረፍኩት!!
----------------------------------
በዛሬው ፕሮግራማችን የ4 ወር እርጉዝ እንደሆነ የተነገረው ባለታሪካችን በህይወቱ ላይ ስላጋጠመው አስደናቂ ነገር ከመጀመሪያው አንስቶ እስከመጨረሻው የሚያካፍለን ሲሆን ከዚህም በሻገር በህይወቱ ስላጋጠማቸው የህይወት ዘርፎች ከመጀመሪያው አንስቶ ያጫውተናል። ገንዘብ ስለሚሰሩበትም መንገድ በስፋት አጫውተውናል። ገንዘብ አያያዝ፣ ቁጠባ እና ምን ላይ ኢንቨስት እንደሚያደርጉም በስፋት አስተምረውናል። ለወጣቶችም ገንዘባቸውን ምን ላይ ማዋል እንዳለባቸው በስፋት ያስተማሩበት እና ስለ ገንዘብ ትልቅ ትምህርት ያስተላለፉበት ፕሮግራም ነው። ከዚህም ባሻገር በህይወታቸው ላይ ስለተፈጠሩት ክስተቶች አስረድተውናል እስከመጨረሻው ድረስ ይከታተሉን!
In today's program, our narrator, who is said to be 4 months pregnant, shares with us the amazing things that have happened in his life from the beginning to the end, and we also talk about the aspects of life that he has experienced in his life from the beginning. We also talked extensively about the ways in which he makes money. We also taught him extensively about money management, saving, and what to invest in. A program in which he taught young people what to spend their money on and taught them a great lesson about money. In addition, he explained to us about the events that have happened in his life. Stay tuned until the end!
-------------------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊
@Dukashow33 @ynserayne #finance #love #money #husband #wife #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ