💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠
/ማቴ ፫:፫/
"" 🛑እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? ""🛑 (ራእይ ፯:፲፫)
✝"ገድለ ማር ቴዎድሮስ (ሊቀ ሠራዊት)"✝
(ሐምሌ 20 - 2014)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/