... ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ እንደሆነ ገባኝ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
ፍቅር ይዞኝ ያውቃል … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሃና ግርማ
ተስፋ ቆርጬ … https://shorturl.at/avJTE ... ጨልሞብኝ ነበር እናም ልሰደድ ጫፍ ደርሼ ነበር
"ጊዜው ሲፈቅድ https://shorturl.at/XeFV8... የፍቅር ጓደኛ መያዜ አይቀርም
በህዝብ ፊት መዝፈን የጀመረችው በ9 አመቷ ኢትዮጵያን አይዶል ላይ ባቀረበችው የኦፔራ ሙዚቃ ነበር አሁን የ25 አመት ወጣት ድምፃዊት ናት ፡፡ ሙዚቃ ለመማር አሜሪካ በመሄዶ መደበኛ ትምህርቷን በእድሜዋ እንዳትጨርስ እንዳደረጋት ትናገራለች በወቅቱ ትንሽ ይረብሸኝ ነበር ግን ሁሉም ለበጎ ነው ብዬ ትቼዋለሁ ያው ከ2 አመት በኃላ የመጀመሪያ ዲግሬዬን እይዛለት ትላለች ሳቂታዋና ተጫዋችዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ
መጠጥ የቀመስኩት በ20 አመቴ ነበር ግን ብዙም አልወደድኩትም… ስለ ፍቅር ህይወቷም ስትጠየቅ በሚያምረው ፈገግታዋ ሳገባ እናገራለሁ ብላለች፡፡
ከሰራቻቸው ስራዎችም መካከል "ባንተ ላይ" ፣ "ምን መሰለህ" ፣ "ጨረቃ" ፣ "ከተሜ" እና "ጃፓኗን ወድጄ" ይጠቀሳሉ፡፡
መጨረሻ ላይ ነው የገባኝ ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow