MENU

Fun & Interesting

ትረካ - የገንጣዮች የቀን ቅዥት - ሜ/ጄ ሁሴን አህመድ | መስዋዕትነት እና ፅናት | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት 46,275 lượt xem 2 months ago
Video Not Working? Fix It Now

''መፅሐፍን መፅሐፍ ያነሳዋል'' እንዲሉ 👀 ስለ ሜጀር ጀነራል ሁሴን አህመድ እኛ ከምንናገር የዘመን ተጋሪያቸው ሻለቃ ማሞ ለማ ''የወገን ጦር'' በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፋቸው ላይ ጄነራሉን እንዲህ ይገልጹዋቸዋል።
‹‹ጄኔራል ሁሴን ኢትዮጵያ አሏት ከሚባሉት ምርጥና ታዋቂ የጦር ጄኔራሎች ውስጥ አንዱ ነበሩ፡፡ ጄኔራል ሁሴን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐረር ጦር አካዴሚ 1ኛ ኮርስ ተመራቂ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ታዋቂና ምርጥ የጦር ጄኔራል ያደረጋቸው በሰሜኑ የጦር ግንባር ከክፍለ ጦር እስከ አርሚ ድረስ ያለን ግዙፍ ሠራዊት በከፍተኛ ብቃትና ችሎታ በመምራት ታዋቂና ተደናቂ የነበሩ ስለሆኑ ነው፡፡›› ይሉናል።
በ 1969 ዓ.ም የሶማሊያ ወረራ በምስራቅ ጦር ግንባር፣ የኤርትራን አማፂዎች ከገንጣይ አስገንጣይ ተግባራቸው ለመግታት በሰሜን ጦር ግንባር ከግብረ ሃይል እስከ እዝ አዛዥነት እንዲሁም የሁአሰ (ሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት) ዋና አዛዥ በመሆን ለሀገራቸው አይረሴ ገድል የፈፀሙ የአስገንጣዮች የቀን ቅዠት የነበሩት እኚህ ታላቅ ጀግና የአብዮታዊ ሰራዊት የእናት ሀገር ጥሪን ተቀብሎ የከፈለውን መስዋዕትነት በሰፉ የዘገቡበትን መፅሐፍ ''መስዋዕትነት እና ፅናት'' የተሰኘ መፅሐፍ ለህትመት ያበቁ ሲሆን እንዲሁም ''ማር እና እሬት'' የተሰኘ መፅሐፍም አሳትመዋል።
የአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍልም በዛሬው የትረካ ሰዓታችን ከጄነራሉን መፅሐፍ ''መስዋዕትነት እና ፅናት'' ላይ ያገኘነውን የሰሜኑን የጦር ግንባር የዳሰሱበትን ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
አስደናቂ ታሪክና መስዋዕትነት የተከፈለበት ይህ ጦርነት በመጨረሻ የድሉን ፅዋ ለምን እንዳተግነጨን ምስጢራዊ ሁነቶችን በማካተት ታሪካዊ መረዳት እንዲኖረን ያግዙናል።
እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ትረካችንን ከወደዳችሁት ቻናላችንን ሰብስክራብ ማድረግ አይርሱ።

አብራችሁን ቆዩ!

00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ

ኮሎኔሉን ሳገኛቸው የገጠመኝ አስደናቂ ነገር… | የስደተኛው መሪ ትረካዎች |ይታገሱ ጌትነት
https://youtu.be/HfOJxZfcaw8?si=7ob2tQ1XLsXNS0mg
የመንግስቱ ኃ/ማርያም ትረካዎችና ያልተሰሙ ሚስጥሮች ከዚምባቡዌ ፦ https://youtu.be/_NV971E84Tg?si=5oYKUwBlG_AKSZSP
ከሸንጎ ጉባኤ እስከ ዚምባቡዎ ያልተነገሩ ሚስጥሮች፦
https://youtu.be/liEwubhKmBA?si=6P7me6HEKS9P3hET
ንጉሱ እንዴት ተገደሉ ? | የ 4 ኪሎ ቤተመንግስት ትዝታዎች | ክፈለው አርጋው
https://youtu.be/Uyi89eZCFtg?si=ATlrtyAVIj0BfEQ4
ከዘመናት በኃላ የተጋለጠው ደርግ በአቡኑ ላይ የፈፀማቸው ሚስጥራዊ ድርጊቶች
https://youtu.be/SQ53d4LQJfc?si=_PzCcJQOWAgwnmkM


#ሜ/ጄ_ሁሴን_አህመድ #ፋንታ_በላይ #መስዋዕትነት_እና_ፅናት
#የስደተኛው_መሪ_ትረካዎች #ይታገሱ_ጌትነት #መንግስቱ_ኃ/ማርያምን
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #mengistuhailemariam #mengistuhailemariam, #mengistu #whowasmengistu #hailemariam #drtigistmengistuhailemariam #ethiopianmengistuhailemariam #mengistuhailemariamdocumentary #formerethiopianleader #mengistuhailemariam' speeches #zimbabwemengistuvisit #thefallofmengistu #thestoryofmengistuhailemariyam

Comment