MENU

Fun & Interesting

ማህፀን የአምላክ እና የሰው መገናኛ ነው አጋንንቶች ከሁሉም በላይ የሚያጠቁት ቦታ ነው|ManyazewalEshetu Podcast Ep48| ​⁠@Sementu8

Manyazewal Eshetu 47,541 7 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በ48ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከተክሉ በዓል ​⁠ @Sementu8 ጋር ቆይታ ያደርጋል::

Comment