MENU

Fun & Interesting

''እኔ ማነኝ?' ብለን ራሳችንን እንጠይቅ''|| ኡስታዝ አህመዲን ጀበል|| የዋኒያ የኮከብ እንግዳ|| ክፍል 1 #mindset #training #islam

Wania Trading S.C 10,904 8 months ago
Video Not Working? Fix It Now

እኔ 'ማን ነኝ' ብለን ራሳችንን እንጠይቅ" ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የዋኒያ ኮከብ እንግዳ ስአት ላይ ከተናገሩት የተወሰደ ሀያል እና ኡማውን የሚያነቃ ንግግር በመናገር የሚታወቁት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ሁላችንም ባወቅነው እና በቻልነው መጠን ዳእዋ ማድረግ እንዳለብን ....ቀደምት ሶሀቦች መጀመሪያ እንዳመኑ ባወቋት ልክ ኢስላምን ለማስፋፋት ዳእዋ ያደርጉ እንደነበር እና እኛም የእነሱን አርአያ እንድንከተል በማሳሰብ ዳእዋችን ከመድረክ እርቆ እንደተደበቀ በእለቱ ለነበሩ የዋኒያ ታዳሚዎች ተናግረዋል "የሙስሊሞች ዳእዋች ሽንቁር ውስጥ ተደብቋል ብዬ አስባለው" በማለትም ይገልፃሉ #የዋኒያ_የኮከብ_እንግዳ #ኡስታዝ_አህመዲን_ጀበል #ንቁ_ሙስሊም for more/ለበለጠ መረጃ በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇 ☎️ 0935608888 💼join our Telegram channel 👇 https://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP join our ticktok channel https://vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇 join our Facebook page 👇 #abubker #wania #islam #life #habesha #training #amharic #mindset #duet #training #ethiopia #love

Comment