መዝ 22:1_እግዚአብሔር እረኛኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በእረፍት ውሀ ዘንድም ይመራኛል ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙ በፅድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሔድ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉውን አልፈራም በትርህ ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ፅዋዬም የተረፈ ነው ቸርነትህ እና ምህረትህ እነርሱ ያፅናኑኛል በእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም እኖራለሁ ።