MENU

Fun & Interesting

የ፯ ሊቃነ መልአክት ድርሳን እና የምልጃ ጸሎት ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሰነ ሩፍኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ፍኑኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን

Video Not Working? Fix It Now

'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''https://t.me/tegteneentseleye ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ:: መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Lij Bini Tube @EOTC TV CHANNEL @ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ @Aba Yohannes Tesfamariam @Yealem tube @ጳውሎስ መረዋ ቲዩብ Pawlosmerewa tube @ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH MEZMUR @አኃዝ nku tamirtsion @Zemarit Fantu @Welde Dekike @betu ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox @Zema Gere3025 @haleluya ሃሌሉያ @Akiyamos አኪያሞስ @Afa Tube @ኦሜጋ ቲዩብ - Omega Tube @AbuneAregawi Damo - አቡነ አረጋዊ ዳሞ @Debesey Orthodox Tewahdo Mezmur @EndaMariam Elroi Tube @ዘማሪ የቴዎድሮስ ዮሴፍ @መምህር ምህረተአብ አሰፋ

Comment