ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ ነው:: በዚህ ክፍል ከባለፈው የቀጠለውን ከምንወደው እና ከምናከብረው ፓስተር ቸሬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!