MENU

Fun & Interesting

ነብር ገደል ዋሻ ተክለኃይማኖት ቦሌ አራብሳ፣ ኑ የእግዚአብሄርን ስራ እዩ በመተት 20 ዓመት አልጋ ላይ ተኝቼ ፣

Video Not Working? Fix It Now

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ በቦሌ ከመገናኛ አራብሳ ኮንዶሚኒይም ጨርቆስ አደባባይ ሲሆን ምስካበ ቅዱሳን መድኃኒዓለም ብለው ይጠይቁ ለበለጠ መረጃ፡- 09 11 74 08 28 ይደውሉ " በመተት 20 ዓመት አልጋ ተኝቼ ........ የእግዚአብሔር ሰራው ይገርማል ። ይህ ቦታ እጂግም የድህነት ቦታ ነው በመተት እንዳይንቀሳቀሱ ታሰራው ለዘመናት በክራንች ያሔዱ የነበሩ አባት በአንድ ቀን የተፈቱበት ÷በልጂ እጦት የሚሰቃዩ ልጂ ያገኙበት ÷ሰኳር ÷ከጨጎራ ÷ከሚጥል በሸታ ÷ለብዙ ጊዜ አትወልጂም ማርገዝ አትችይም ተብላ የነበረች ሴት ከሆዷ ለአይን የሚከብድ እግዚኦ የሠው ክፋቱ ...እኛ እንግዲህ ያለብንን ግዴታ መወጣት ነው ገዳማቱን ማሰተዋወቅ ÷የተቸገሩትን መርዳት ÷መድኃኒት አጥተው በህመም ላይ ያሉትን ኑ ዳኑ እያልን የተመለከትነውን ÷የሠማነውን ድህነት እንዲህ ወደ እናንት እያደረሰን ነው ።እናንተም ሼር በማድረግ የእግዚአብሔርን ሰራ ለዓለም አድርሱ ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCGMVBv0w5tIGuwGT-Tgu2Lw የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን። ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻 Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549 Swift code : CBETETAA ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Comment