MENU

Fun & Interesting

''ሰው በቁሙ ተቃጥሎ ሲገደል አይቻለሁ... አንዳንድ ባለስልጣናት በእድሜዬ ምክንያት ይንቁኛል'' ከጎዳና ተዳዳሪነት እስከ ዲፕሎማትነት//20-30//

ebstv worldwide 84,866 5 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ቸርነት ሃሪፎ ይባላል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ወጣቶች ተወካይ ነው። እዚህ ከመድረሱ በፊት በርካታ ከባድ ፈተናዎችን አልፏል ከጎዳና ህይወት ተነስቶ በስደተኞች ካምፕ ህይወትን ታግሏል ከዚህ ወጣት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ። Introducing Cherinet Hariffo, a dedicated advocate for African youth at the United Nations! Cherinet's inspiring journey took him from the streets to a refugee camp, overcoming numerous challenges along the way. In this youth program, we’ll delve into his story of resilience and determination የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv

Comment