በሻኩራ አልበም ተወዳጅነትን ያተረፈው ካሙዙ ካሳ በዚህ ሳምንት የዘጠናዎቹን ትዝታ ሊያጫውተን በዘጠናዎቹ ፕሮግራም እንግዳችን ሆኗል።
ከሻኩራ አልበም በተጨማሪ ከታላላቅ እና ከታዋቂ ሙዚቀኞች ጋር ስራዎቹን አሳይቶናል:: ለምሳሌ ያክል ከሀመልማል አባተ፣ ከሱራፌል አበበ፣ከጃሉድ እና ሌሎች ታዋቂ እና አንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር አብሮ ሰርቷል : ከባህል እና ቱሪዝም ሚንስቴር ፣ከአዲስ ሙዚክ አዋርድ፤ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ ዘርፎች ተሸላሚ መሆንም ችሏል።
Subscribe and follow us on:
WebSite : http://www.artstv.tv
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld
TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld
X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld
Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #ethiopianmusic #ethiopiannewmusic #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World