ውድ ተማሪዎችና ወላጆች፣ በዚህ ቪዲዮ በአማርኛ የፊደል ገበታ ላይ ከሚገኙት ፊደላት፣ ሞክሼ የሚባሉትንና አንድ ዓይነት ድምፅ ያላቸውን ፊደላት እና የቃላት ምስረታ ትምህርት ታገኛላችሁ፡፡