በተለያዩ አዝናኝና አስቂኝ ስራዎቹ የምናውቀው የወንዶች ጉዳዩ ጋሼ የፈንጂ ወረዳ ባሻ እንዲሁም በተለያዩ ስራዎቹ በማን ያውጣው ያረፈደ አራዳ . . . የምናውቅው የምናከብረው የምናደንቅው የብዙዎቻችን የጥበብ አባት አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ክህሎቶች ጋር ተከስቱዋል ፡፡ እስክ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ
አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ YouTube link :-
https://www.youtube.com/watch?v=fUxUSZtWPnM
ወይንም shewaferahu desalegn official ብላቹ ማግኘት ትችላላችሁ
ሃሳብ አስታየየታችሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ @khelot