MENU

Fun & Interesting

ወንድሜን ድል ባለ ሰርግ ልድረው ነው !! በዚ ዘመን በስንት ብር ይደገሳል? #wedding #surprise #comedianeshetu #comedy #love

Donkey Tube 467,407 4 weeks ago
Video Not Working? Fix It Now

📌የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ! https://www.eventbrite.com/e/an-evening-with-comedian-eshetu-in-bay-area-california-tickets-1123744131949?aff=oddtdtcreator 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 Johnny video production: https://youtube.com/@johnnyvideoproduction8760?si=7y4KXo384cXdck9_ Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 https://www.youtube.com/@comedianeshetu ዛሬ በከተማችን ውድ የሆነውን ሰርግ ልናሳያቹ ነው የኮሜዲያን እሸቱ ወንድም ሄኖክ ወግ ማዕረግ ሊያሳየው ነው የልጅነት ጓደኛው አብሮ አደግ ወንድሙ ሊሞሸር ነው ሄኖክ ለከኮሚዲያን እሸቱ ሊያገባ እደሆነ ሲነግረው ሜሊ ሰምታለች ሜሊም ምርጡን ሰርግ እደግሳለን ብላ ወገቧን ጠብቅ አድርጋ አስራለች ኮሜዲያን እሸቱ ግን የባለቤቱን የሜላትን ሀሳብ አልደገፈም ሆኖም ሜሊ ለሄኖክ ሰርግ መደገስ ቢያንስበት እንጂ ጭራሽ አልደግስም ማለቱን አልደገፈችበትም ለዚህም ለሰርግ የሚያስፈልጉትን ወጪዎች በሙሉ ዋጋ ለማጣራት እና መቼም የማይረሳው የሰርግ ማስታወሻ እዲሆን በማሰብ ኮሜዲያን እሸቱን ሀሳቡን ለማስቀየር ደፋ ቀና እያለች ድግሱን ቀድማ ጀምራለች ይህንን ግን ሙሽራው ሄኖክ አያቅም ለዚህም ቆንጆ የእራት ፕሮግራም ቤቷ አዘገጅታ የሄኖክን ሰርግ እደምትደግስለት ልትነግረው ቤት እየጠበቀቺው ነው ኮሜዲያን እሸቱ ግን አሁንም ሀሳቡን አልቀየረም ሜሊ ሀሳቡን የሚያስቀይር አሳማኝ ምክንያት ታገኝ ይሆን ይህንን እና የልጅነት አስተዳደጋቸው ምን እደሚመስል በዝርዝር አብረን የምናይ ይሆናል መልካም ቆይታ! Join us as we take you inside the lavish wedding of Henok, the brother of comedian Eshetu! In this unforgettable celebration, we explore the dynamics of friendship, loyalty, and childhood memories that shape us. As the festivities kick off, comedian Eshetu is determined to change Meli's mind, believing that love can conquer all doubts. Little does Henok know, Eshetu has set the stage for an unforgettable evening filled with surprises and heartfelt moments! Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: https://web.facebook.com/eshe.melesse Instagram: https://www.instagram.com/comedian.eshetu/ TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese?lang=en Donkey English https://www.youtube.com/@Donkeyenglish Donkey Afaan oromoo https://www.youtube.com/@DonkeyTubeAfanOromo Donkey በጎ https://www.youtube.com/@Donkeybego Donkey Tube Academy https://www.youtube.com/@donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ! #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #melissarivers #annafaris #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church #ሰርግ #ሰርፕራይዝ #wedding -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "እሼ እና ኒሞና በትዳር ዙሪያ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እንዴ ሰውየው?!" #habesha #comedy #dinklejoch #eshetumelese" https://www.youtube.com/watch?v=oeo-wU3QiOw -~-~~-~~~-~~-~-

Comment