MENU

Fun & Interesting

ቃልኪዳን በኀዘኑ ምክንያት ወደ ስራ ለመመለስ ከብዷት ነበር ትወና ሆን ብላ ትሳሳት ነበር..ተወዳጁ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ ስለ አዲስ ፊልሙ "ትዝታ"

Seifu ON EBS 801,362 9 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ከተወዳጅዋ ተዋናይት ጋር ለአራተኛ ግዜ በፊልም የተጣመረው በአሁኑ ሰዓት ግብርና እና ሌሎች ቢዝነሶች ላይ የተሰማራው ወጣቱ ተወዳጅ ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ ጆሮዬን እወደዋለሁ ለየት ስለሚል ነው እንግዳሰው የተባልኩት …ፕራንክ አልወድም ይለናል አዲስ የሰራው "ትዝታ" ፊልም አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Comment