MENU

Fun & Interesting

القاعدة النورانية الدرس الثامن አልቃኢደቱ ኑራኒየህ ክፍል ስምንት

Video Not Working? Fix It Now

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የፈታህ ተሐዩብ ቤተሰቦች ሁሉ ደና እኔጋሁሉ መልካም አልሃምዱሊላህ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብያለሁ። እንደሚታወቀው ቁርአንን መቅራት ይሁን በሴት ላይ ዋጂብ (ግዴታ) መሆኑ ግልፅ ነው። ስለሆነም ባገኘነው አጋጣሚ ግዴታችንን እንወጣ እላለሁ ። ይህ ቻናላችን ከቃኢደቱኑራኒየህ ጀምሮ የተለያዩ የተጅዊድ እንዲሁም የአቂዳ ትምህርቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል በአላህ ፍቃድ። የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆንና በየ ጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶች እንዲደርሷችሁ ➡️➡️➡️subscribe እና የደውል ምልክቱን⬅️⬅️ በመንካት ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። እንዲሁም ከወደዳችሁት የላይክ ምልክቷን በመንካት ሌሎችም እንዲከታተሉ ማድረግ ትችላላችሁ ።የተመቻችሁን ቪድዮ ለሌሎች ሺር (ማጋራት)ትችላላችሁ። እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ማቅረብ ትችላላችሁ ። አላህ አውቀው የሚያሳውቁ እንዲሁም ባወቁት የሚሰሩ ሰዎች ያድርገን እላለሁኝ ። https://www.youtube.com/@Fetah_Tube https://www.youtube.com/@Fetah_Tube https://www.youtube.com/@Fetah_Tube ለበለጠ አስተያየት 👇👇👇👇 +251935607302 +251935607302 ፊአማኒላህ☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️

Comment