#Silegna #ስለእኛ #Elsa_Asefa #SilegnaRadioShow #Fashion #ፋሽንእናውበት
የኮራ እና አፍሪማ ውድድሮችን በማሸነፍ ታሪክ የሰራችው ፀደንያ ገ/ ማርቆስ
በሙዚቃ ስራዎቿ በርካታ አድናቂዎችን አፍርታለች::
የምታምንበትን ፊት ለፊት በመናገርም ትታወቃለች ። በዛሬው ፖድካስት ችግርን ብቻዋን የመጋፈጥ እና ለሰው ያለማማከር አቋሟን ፣ ስለ ልጅ አስተዳደግ ልምዷ ፣በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ሁሉም ይውደደኝ ማለት አይቻልም ትላለች ፣ ከወንድሞቿ እና ቤተሰቧ ጋር በአንድ ጣርያ ስላሰባሰባቸው የቤተሰብ ፍቅር ፣ ቤትን የማስተዳደር ብልሀቷ እና በመገናኛ ብዙሀን ከሚታወቀው ማንነቷ ባሻገር በተለያዩ ጉዳዬች ላይ ተጨዋውተናል:: መልካም ቆይታ: