እነሆ ምልክቱን - ክፉ ወራት ይመጣል መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ም.፫ ቁ.፩ ዘ አርስጣላብ / Z Aristalab @zaristalab
የእመብርሃን ልጆች ሁላችሁ እነሆ👇👇👇 Name Yaeqobzeelbredy fetene Melese 1000255565188 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 86899027 አቢሲኒያ ባንክ 0929465846
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከዲዩተሮካኖኒካል መጻሕፍት ተቆጥሮ የዕዝራ (ሱቱኤል) ትንቢት ነው።
ትርጉም
ለማስተካከል
የተጻፈው በዕብራይስጥ ወይም በአራማያ ሲሆን በኋላ (250 አክልበ.) ከ70 ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን ጋር ወደ ግሪክ ተተረጎመ፤ ከዚሁም ግሪክ ወደ ሮማይስጥ። እንዲሁም የግዕዝ ትርጉም ከዕብራይስጡ ተሠራ። ከክርስቶስ ስቅለት ውዲህ ግን የአይሁድ ጉባኤ መጽሐፉን ስለ ከለከለው፣ የዕብራይስጥና የግሪክ ትርጉሞች በፍጹም ጠፍተዋል። መጽሐፉ ዛሬው የሚታወቀው ከሮማይስጥ፣ ከግዕዝ፣ ከሶርያ ቋንቋ (ከጥንቱ አራማያ የሚለይ)፣ ከአረብኛና ከአርማንኛ ትርጉሞች ብቻ ነው።
The Book of Ezra Sutuel is a book of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian Bible. The Book of Ezra Sutuel is considered a deuterocanonical book and is a prophecy of Ezra (Sutuel).
Translation
To be corrected
Written in Hebrew or Aramaic, it was later (around 250 AD) translated into Greek by 70 scholars along with the Old Testament; from there into Roman. The Ge'ez translation was also made from the Hebrew. However, since the Jewish council forbade the book, the Hebrew and Greek translations have been lost forever. The book is known today only from Romanized, Ge'ez, Syriac (which is distinct from ancient Aramaic), Arabic, and Armenian translations.