በ12 አመቷ የእናቷን እረሳ ገንዛለች::እናቷ በHIV ሞታለች እሷም HIV አለባት ብለው አገለሏት::ዱሩዬ ናት ብለው ስም ሰጧት::እሷም መቆጣት እና መለወጥ ጀመረች::ከተማዋን ትታ ተሰደደች::ተለውጣ መጥታ በስኬት ሰዎችን ተበቀለች::ሁለት ጊዜ አግብታ ፈትታለች::ታሪኳ ልብ የሚነካ እና አሳዛኝ ነው::ተከታትላችሁ እናንተው ፍረዱ::