ሀሳብ አጭር መንፈሳዊ ድራማ
የሰው ልጅ ሁልጊዜ ያመነበትን ነገር ከማድረግ ወደኃላ አይልም እንዳለው መረዳት እና እውቀት ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ሰው ከሰው ይማራል ከራሱ ይማራል እንዲሁም ከተለያዩ ነገሮች ይማራል፡፡ ለመማር ግን በጣም ወሳኙ እና አስፈላጊው ነገርቢኖርቆምብሎማሰብነው፡፡
ሀሳብ የሰው ልጅ አስፈላጊ የሆነ ነገር ብቻ አይደለም ግዴታም ጭምር እንጂ፡፡ እያንዳንዱ ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት መሆኑ እውን ነው ስለዚህ ሁላችንም በተለያዩ ነገሮች ዙሪያ ልናስብ ይገባል፡፡
የቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇
https://telegram.me/SelihomYM
የፌስቡክ አድራሻችን
👇👇👇👇👇
Facebook.com
https://www.facebook.com/114743196574415/posts/117791322936269/?app=fbl