የ ጃፓን መንገድ ትራንስፖርት ምን ይመስላል ?? መስተንግዶዋቸውስ ?
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ በ ጃፓን መንገድ ትራንስፖርት ያሳለፍኩትን ጊዜ ያቀረብኩላችሁ ሲሆን......... ጃፓኒዞች ምን አይነት ስርዐት
እንዳላቸው እና ከነሱ ትልቅ ነገር ያስተምራችሁዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ።
ቪዲዮው ከተመቻችሁ የተለመደውን ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እንዳትረሱ ሁሌም ሰፖርት ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ።
#ጃፓን #ethiojapan #food #abrelohd #food #ethiopian #habesha