❤ ይህን በአይነቱ ልዩ እና አስገራሚ ፕሮግራም #በላይክጀምሩት
አሰላሙአለይኩም ለማመን ቢከብዳችሁም ወሏሂ እነኝህም የምትመለከቷቸው ሁሉም የኑራይ ውልድ ሀራ አድአዳ እውነት የአንድ ሰው ልጆች ናቸው። አልያም የውልድ ሀረግ ያላቸው ናቸው። ይህ ፕሮግራም የተደረገው በሰሜን ወሎ ዞን ኢትዩዽያ ሀራ ከተማ አስተዳደር ተብላ በምትጠራ ትንሽየ ከተማ ውስጥ እና አካባቢዋ የሚኖሩት ስብስቦች ናቸው።
ተመልከቱ ይህ ፕሮግራም ክፍል2 ሲሆን ከዚህ ቪድዩ በፊት ክፍል 1 ተለቋል። ይህ ክፍል ቪድዩ ነው። ውድ ወገኖቼ ሆይ እውነት ይህ ፕራግራም በአይነቱ በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው። ትኩረት በዚህ ዘመን በተጨባጩ በአለም ላይ አሁን የምንመለከተው ነገር ምን ይመስላል:- ወንድም ወንድሙን እህት እህቷን እርስ በእርስ መጠፋፋት እና መበዳደል ብቻ በየቦታው እንመለከታለን። ነገር ግን ተመልከቱ :- እነኝህ ማህበረሰቦች ግን ይህ ነገር ያሳሰባቸው እና ይህ ልዩነት ፣ የእርስ በርስ ግጭት ፣ ፀብ ጥላቻ እንዳይፈጠር ያሰጋቸው አባቶች : ከጊዜ ጊዜ ዛሬ በእዚህ መልኩ ይህን ልዩ ፕሮግራም ለመላው የአለም ህዝብ ይፋ አድርገዋል።
በየጊዜው ይህን መሰል የኑራይ ውልድ ሀራ አድአዳ በሚል መሪ ቃል የዘመድ ስብሰባ በማድረግ ይህን አድሱን ትውልድ በማስተዋወቅ ዘመድህ እገሌ እገሌ በማለት እና አንተ የእገሌ ልጅ ፣ እሱ የእገሌ ልጅ ነው። ወንድምህ ነው በማለት በዚህ በመስሉ ላይ በምትመለከቱት መልኩ በዝርዝር እየቆጠሩ በዚህ ስብስብ ውስጥ ያሉ እና በማለው አለም የእነኝህ ስብስቦች ቤተሰብ ያሉትን በሙሉ የማይተዋወቁ ወንድሞችን እህቶችን በዚህ ልዩ እና ያማረ ፕሮግራም እያደረጉ ይገኛሉ። ይህ በአይነቱ ልዪ ትውልድ ነው።
❤በጣም ይገርማል።
❤በጣም ይደንቃል።
❤በጣም ልዩ ስብስብ
ወገኖቼ ሆይ ይህን ስትመለከቱ ምን ተሰማችሁ ?
ይገርማል በዚህህ ዘመን በዋናነት እኛ በኢትዩዽያ በዚህ ወቅት ምን ላይ እንገኛለን ፣ የእርስ በርስ ግጭት መጠፋፋት ወዘተ አይደል እንዴ !!! ተመልከቱ ይህ እየሆነ ባለበት ባለበት ይህ የመሰል ትውልድ ፍቅርን ሰባኪ ፣ እርስ በረስ ግጭት እና መጥፎ ነገር እንዳይፈጠራ የሚሰጋ ትውልድ ፣ ዘመድን ከዘመድህ የሚያስተዋውቅ ፣ ከመጥፎ የሚከለክል ፣ በጥሩ ነገር የሚያዝ ማህበረሰብ እና ይህን ልዩ የኑራይ ውልድ ስብስብ በመመልከቴ የተሰማኝን ስሜት በቃለት ለመግለፅ ያቅተኛል።
ለአለም ተአምር የሆነ ስብስብ ብየዋለሁ
➛ ልዩ #6G ጄኔሬሽን
➛ ልዩ ማህበረሰብ❤
➛ ልዩ ትውልድ❤
❤ኑራዮች ዝምድናችሁን አሏህ ይባርክላችሁ
#ETHIOPIA:- ኑራይ ውልድ ሀራ አድአዳ🇪🇹❤
በ 🖋 ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ | ኤም tube