MENU

Fun & Interesting

በሶሻል ሚድያዉ ፎቶዎቿ ከቃላት በላይ የተናገሩላት ያቺ ሴት ሌላ የምትነግረን አስገራሚ ታሪክ አለ // @erq-maed-TV

Sami Studio 15,926 6 days ago
Video Not Working? Fix It Now

እምነት፣ ጥንካሬ፣ ፅናት! ብርቱዋ ሴት የትናየት #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን | እርቅ ማዕድ ቲቪ | Erq Maed TV | Ethiopia Subscribe to our official channel youtube.com/@erq-maed-TV ------------------------------------------------------------------- 00:02:59:00 to 00:03:40:21 Berhan Bank Promotion. Address: https://berhanbanksc.com Berhan Bank S.C Get in touch with us Bole Sub City, Wereda 03, Bole Bridge, TK building, Ethio-China Road Tel: +251 11 663 0127, +251 11 618 5732, +251 11 662 9568 Fax:+251 11 662 3431 እንደ ስማችን ብርሀን ነዉ ሥራችን! ብርሀን ባንክ Berhan Bank S.C ------------------------------------------------------------------- በሶሻል ሚድያዉ ፎቶዎቿ ከቃላት በላይ የተናገሩላት ያቺ ሴት ሌላ የምትነግረን ብዙ ታሪክ አለ። እምነት፣ ጥንካሬ፣ ፅናት! ብርቱዋ ሴት የትናየት በልቧ እምነትን ተሸክማ፤ በጫንቃዋ ታቦተ ህጉን የሚሸከሙ ካህናቶች የሚራመዱበትን ምንጣፍ ተሸክማ፤ በጀርባዋ ደግሞ ኦክሲጅን ይዛ ብዙዎችን ያስደመመችዉ ያቺ ሴት ብዙ የምትነግረን ታሪክ አለ። በሽታዬ ስጦታዬ ነው አላማርርም! "ስኖርም የእግዚያብሔር ስሞትም የእግዚያብሔር ነኝ!" መድሀኒያለም ከቤቱ ሊያቀርበኝ ነው በዚህ ሰንሰለት ያሰረኝ !! "እኔ መቼም ቢሆን አለቀዉም!" የተሻለ ነገር እያዘጋጀልኝ ነዉ በዚህ ትንሽ መከራ እሱን ካላመሰገንኩኝ ስሄድ ማን ይቀበለኛል? ሳልበላም ካደርኩኝ ተመስገን ነዉ! እየጠበኩት ነዋ የሚያበላኝን አምላክ! እሱን ይዤ ነዉ የምሄደዉ፣ እሱም ደግሞ አያጋልጠኝም! እኔን ስለሚወደኝ፣ ስለሚተማመንብኝ ነው ይሄን በሽታ የሰጠኝ። ከስሩ እንዳልሄድበት በዚህ ሰንሰለት ያሰረኝ። ይቺ ነገር ለኔ የሱ ማወቂያ ገመድ ነች፣ ከዚህም የባሰ ቢመጣብኝ አላማርረዉም! ስኖርም የሱ ነኝ ስሞትም የሱ ነኝ! እኔ መቼም ቢሆን አለቀዉም! ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን። የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV. ------------------------------------------------------ -------------------------------------------- #ethiopia #እርቅ_ማዕድ #እንዳልክ_አሰፋ #endalk_aseffa #sami_studio #erq_mad #erq_maed_TV #Mental_Health #Ethiopian_Wedding #online_couples_therapy #virtual_marriage_counseling,

Comment