ልዩ የጾም የምስር ጥብስ ወጥ አሰራር በጣም ልዩና በብዛት ያልተለመደ የምግብ አሰራር ነው በውጭው አለም እንደ ቶፉ አሰራር ይመስላል ይህ እኔ የሰራሁት ለየት ያለና ጠአሙ በጣም ቆንጆና ስትበሉት ምን ልበላችሁ በጣም ይጣፍጣል ለማንኛውም እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ