ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳኛ አምስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ@Andebetpodcast አቅራቢ ከቢኒያም ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ቢኒያም የፊትነስ ሞዴል: ተዋናይ: ዳይረክተር እና ጥልቅ አንባቢ ነው::ሙሎ ፕሮግራምን ተከታተሉ::