MENU

Fun & Interesting

እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ

Video Not Working? Fix It Now

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

Comment