የቤተ ክርስቲያናችን አምላክ የጴጥሮስ፣ የጳውሎስ ፣የአብርሃም ፣ የይስሃቅ፣ የያዕቆብ ፣የኖህ ፣ የሄኖክ ፣የእነ አቤል አምላክ በረድኤት ሳይለያት ይህችን ቤተ ክርስቲያን በትምክህት፣ በትዕቢት፣ በእብሪት፣ በገንዘብ፣ ተመክተው ብዙዎች ሊያንገላቷት ተነሳስተዋል፡፡ ብጹዕ አቡነ ሰላማ