ከቤተሰቦቻችን ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የቀረቡልንን ጥያቄዎች አስመልክቶ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ዮዳሄ አርዓያሥላሴ ጋር ያደረግነውን ቆይታ
በቴሌግራም ይከተሉን፡ https://t.me/concepthubeth
ዌብሳይታችን፡ https://www.concepthub.net
ይዘቶች
03:27 የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መሠረታዊ ዓላማው ምንድን ነው?
04:58 የተቋሙ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
05:43 የተቋሙ ዋና ተልዕኮ ምንድን ነው?
07:59 የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በሚፈለገው ልክ እየሔደ ነው?
10:18 ለምን በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቋመ ?
11:57 ከሌሎች ሃገራት በቂ ልምድ ተወስዷል ወይ?
13:32 በጀቱ የመንግሥት ነው ወይ?
14:55 የባዮሜትሪክ መረጃዎችን መውሰድ ለምን አስፈለገ?
15:56 የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት የተቀመጠ ገደብ አለ?
18:43 በሚስጥር የሚያዘው ቁጥር የቱ ነው?
20:33 የደም ዓይነትን የሚገልጽ መረጃ ለምን አልተካተተም?
23:19 ፋይዳ በሁሉም ተቋማት እኩል ተቀባይነት የሌለው ለምንድነው?
25:11 ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን መያዝ ለምን ግዴታ ሆነ?
27:19 ፋይዳ የብሔር መረጃን ይጠይቃል?
27:52 ፋይዳ የነዋሪነት መታወቂያን
ይተካል?
29:33 የዜጎች መረጃ ደህንነት እንዴት ይጠበቃል?
36:11 ፋይዳ በቀጣዩ ምርጫ ላይ አገልግሎት ላይ ይውላል?
37:13 ቀጣይ ሊሠሩ የታሰቡ ተግባራት ምንድን
ናቸው?
38:37 የምታስተላልፉት መልዕክት ካለ
#TikvahEthiopia #Fayda #digitalid