MENU

Fun & Interesting

መንፈስ ቅዱስ በፓስተር ዳንኤል መኰንን

Video Not Working? Fix It Now

ቅዱሳን፣ በያላችሁበት ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን! ይህ የወንጌል ብርሃን አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን የክርስትና ትምህርት አገልግሎት ክፍል ትክክለኛ ዮቲዮብ ቻናል (official YouTube Channel) ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ትምህርቶችን፣ ስብከቶችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን፣ዝማሬዎችን፣ ስልጠናዎችን በአጠቃላይ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እንደለቀቅን እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጋብዙ፡፡ Thanks for watching. Please Like, Share and Subscribe For More Video.

Comment