ወገን የዕለት ተዕለት ሁነቶችን በተለየ እይታ እያወጋን የምንቆይበት ለራሳችን፣ ለዓላማችን፣ ለከባቢያች ከምንም በላይ ለማንነታችን ታምነን፣ የሌሎችንም ማንነት እያካተትን በሀሳብ ውህደት እያዋዛን እስካለን አብረን የምንዘልቅበት የወገኞች ፖድካስት ነው።